Skip to content
Saturday 28 June 2025
ENGLISH HOME
MEDIA links
ስፖርት ወሬ and ጤና
Home demo times
𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔𝖗𝖊𝖛𝖎𝖊𝖜.𝖔𝖗𝖌
ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን – በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም!
ART and CULTURE
ENTERTAINMENT
ብርቱካንና ቤተሰቦቿ እውነቱን ገለጡት፤ በልምምድ የተሰራ ድርማ በኢቤስ ሲጋለጥ
March 27, 2025
ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ማህበራዊ አንቂዎችን ” አደብ ግዙ” ሲል አስጠነቀቀ
January 25, 2021
“ወደ ተከዜ ግንባር የዘመትኩት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተጋድሎን ለመቀላቀል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አማረ ጥጋቡ
November 26, 2021
ከምትሰራበት ቤት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ሰርቃ የተሰወረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች
November 20, 2024
ART and CULTURE
ENTERTAINMENT
ሰብአዊ ዕርዳታ በአውሮፕላን እንዲሆን ጥያቄ ቀረበ
July 2, 2021
“ምንዛሬ ይረክሳል ያከማቻችሁትን ዶላር ሳይመሽ አውጡና ሽጡ ” ኤርሚያ አመልጋ
August 2, 2024
አስር ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ እንዲሆኑ ተውሰነ
August 7, 2022
ኢምፔሪያሊስት አሜሪካና አሽከሮቿ ምዕራብ አውሮፓ ኢትዮጵያን ለምን ጠሏት?
July 15, 2021
በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የተከሰሰው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽ በአመዛኙ ድል እንደቀናው ተገለጸ
May 21, 2025
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ
July 4, 2024
የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ
June 22, 2024
የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት
June 4, 2024
የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
June 4, 2024
Architecture
Inspiration
Social media
June 28, 2025” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ
June 28, 2025760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው
June 27, 2025ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች
June 27, 2025በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
June 27, 2025በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ
June 26, 2025የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ
June 24, 2025ቅዠት ራዕይ ነበር ፤ቅዠት ኢሳያስ ዘንድ ነበር፤ ቅዠት ራሱ ኢሳያስ ነበር፤ ቅዥት ኢሳያስን ሆኖ ኖሮ ኖሮ ….
June 24, 2025ከሰባ በላይ የመንግስት ተቋማት ከ404 ሚሊዮን ብር በላይ መመሪያውን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል
June 24, 2025ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ለመውረር እያደረገ ያለውን ዝግጅት እንዲያቆም መንግስት ለዓለም ሁሉ አስጠነቀቀ
June 24, 2025ኢትዮጵያ ድፍድፍ ነዳጅ የማምረት ሙከራ ጀመረች፤ በመጪው መስከረም ጋዝ ወደ ውጭ ይላካል
June 23, 2025የእስራኤል ኢራን ጦርነት ድንበሩን እያሰፋ፣ አሰላለፉ እየለየ ነው፤
June 23, 2025“ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት፤ ትህነኛ የትግራይ ሕዝብ አንድ አይደሉም “አቶ ጌታቸው
June 23, 2025አንዳንድ ነጥቦች ስለ ኢራንና እስራኤል ጦርነት
June 23, 2025ሩሲያ ለኢራን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች፤ ኔቶ የአሜሪካንን ጥቃት “ህጋዊ”አለው
June 23, 2025አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” ጥቃት ላይ የትኞቹን የጦር መሳሪያዎች ተጠቀመች? ዋጋቸውስ?
June 23, 2025የትግራይ ክልል የፍትህ ቢሮ ኃላፊ እውነቱን መሰከሩ፤ ታዬ ደነደአ ይሰማል?
𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔𝖗𝖊𝖛𝖎𝖊𝖜.𝖔𝖗𝖌
ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን – በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም!
Architecture
Inspiration
Social media
ENGLISH HOME
MEDIA links
ስፖርት ወሬ and ጤና
Home demo times
ECONOMY 760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው
ECONOMYNews
760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው
Ethioreview news—June 28, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኢትዮጵያ በመጪው ሳምንት ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 760 ሚሊዮን ዶላር እንደምታገኝ የብሔራዊ ባንግ ገዢ ማሞ ምሕረቱ አስታወቁ። ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ካፒታሏ በ235 በመቶ ማደጉም ተመልክቷል። ከሃዋላ ከፍተኛ ገቢ ቢገኝም በቀጣዩ ዓመት ልዩ ማነቃቂያ እንደሚኖር ተጠቁሟል።
የብሔራዊ ባንክን የአስራ አንድ ወራት ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡት የባንኩ ገዢ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከሁለቱ ተቋማት የምታገኘው ገንዘብ የሚለቀቀው በሰባትና ስምንት ቀናት ውስጥ ነው። ይህ ገንዘብ በአሁኑ ሰዓት እያደገ ያለውን የአገሪቱን የምንዛሬ ክምችት ከማሳደግ አልፎ በቀጥታ በአገሪቱ ገበያ ላይ በመጨመር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ተመልክቷል።
More stories
ኢትዮጵያ እንደገና አንድ ሆና ተሰፋች፤ ደስም አለን!
July 27, 2021
ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 30 የዓለም ሀገራት በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚደረገውን የአንድ ወገን ማዕቀብ ተቃወሙ
October 1, 2021
ብአዴንን ለአማራ ዳግም ማዋለድ – በሲአይኤው ቅምጦች እነ ሻለቃ ዳዊት
July 8, 2022
ህወሃትና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ
May 1, 2021
“የትግራይ ሰራዊት ከአላማጣ ሶስት ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው፤ አዲስ ብርሃንና ጋርጃሌ ቀበሌዎች ይዘዋቸዋል”
April 15, 2024
ከማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ በፊት ኢትዮጵያ የነበራት የምንዛሬ ክምችት በዓለምአቀፉ ገበያ ለሁለት ሳምንት የሚሆን ወጪዎቿን ብቻ የሚXእፍን ነበር። አቶ ምህረቱ እንዳስታወቁት አሁን ላይ የተያዘው የውጭ ምንዛሬ ክምችት፣ኢትዮጵያ የሶስት ወራት የውጭ ግብይትማድረግ የሚያስችል ደረጃ ደርሷል። በዚሁም እንደ ነዳጅ ፣ ማዳበሪያ ፣ መድሀኒት ወዘተ ለመሸመት የሚያስችል የውጭ ምንዛሬ አከማችታለች። የውጭ ምንዛሬ ክምችት ዕድገቱ በመቶኛ ሲሰላ 235% እንደሆነም ከባንኩ ገዢ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል።
ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አንድ ወራት
ከውጭ ንግድ ፣ አገልግሎት ፣ ሀዋላ ፣ የውጭ ኢንቨስትመንት ፣ ብድርና ድጋፍ 32.1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር አግኝታለች ።
የኢትዮጵያ መንግስት በሚቀጠለው ሳምንት ከአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት 750 ሚሊዮን ዶላር ያገኛል። በሚቀጥለው አመት ደግሞ 1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ ይደረግለታል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ዓመት ለመንግስት የቀጥታ ብድር አልሰጠም። ከገበያው ላይም ከ 750 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል
ይህ የባንኩ ገዢ ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ ዳታ እንደሚያሳየው የፋይናንስ ዘርፉ ሪፎርም ከተካሄደ በሁዋላ በሃዋላ የተገኘው ምንዛሬ ከፍተኛ መሆኑን ያመልከቱት አቶ ማሞ፣ በቀጣይ ከሃዋላ የሚገኘውን ምንዛሬ ለማስፋት ልዩ ማነቃቂያና ስልት መነደፉን ከፋና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል።
በቀጣይ የተጀመሩ የፋይናንስ ጥብቅ አሰራሮች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ በማመልከት ለሃዋላ አድራጊዎች ልዩ ማነቃቂያ እንደሚደረግ ከመጠቆማቸው ውጪ ዝርዝሩን አልተናገሩም። በኢትዮጵያ የኤርትራ መንግስት በቀጠራቸው አማካይነት የብር አተባ እንደሚካሄድ በተደጋጋሚ የሚገለጽ ጉዳይ እንደሆነ ይታወቃል።
Type your email…
Subscribe
Share this:
Click to print (Opens in new window)
Click to email a link to a friend (Opens in new window)
Click to share on Facebook (Opens in new window)
Facebook
Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
LinkedIn
Click to share on X (Opens in new window)
Click to share on Pinterest (Opens in new window)
Pinterest
Click to share on Telegram (Opens in new window)
Telegram
Like Loading…
ECONOMYNEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች
” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ
Related posts
Related posts
More from author
ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች
June 27, 2025
በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
June 27, 2025
የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ
June 26, 2025
” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ
June 28, 2025
ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች
June 27, 2025
በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
June 27, 2025
በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ
June 27, 2025
የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ
June 26, 2025
ቅዠት ራዕይ ነበር ፤ቅዠት ኢሳያስ ዘንድ ነበር፤ ቅዠት ራሱ ኢሳያስ ነበር፤ ቅዥት ኢሳያስን ሆኖ ኖሮ ኖሮ ….
June 24, 2025
Load more
DONATE US as partner from USD 1.
” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ
June 28, 2025
760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው
June 28, 2025
ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች
June 27, 2025
በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
June 27, 2025
በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ
June 27, 2025
“በምርጫ የመሳተፍ ዕድላችን 50 በመቶ ነው” አቶቀጄላ መርዳሳ የኦነግ የሕዝብ ግንኑነት ኃላፊ
“በተካድኩ” ስሜት መከላከያ አማራ ክልልን ለቆ ሊወጣ ነው?
ሚድሮክ ከመንግስት ሚዲያዎች ጋር የሚፈጽመው የ”አብረን አንስራ” ውል አነጋጋሪ ሆኗል
“የኤርትራ ወታደሮች በጦርነቱ ተሳትፈዋል” ሲል ኢዜማ ሪፖርት አቀረበ
“አማራ ከትግራይ ክልል ውጣ” አሜሪካ ግን “ግፍ” ታውቃለች? ጋምቤላ፣ ማይካድራ፣ ራያ፣ በደኖ፣ሆራ፣ዋተር …ምን ተደርጓል?
Ethioreview news
ለጥቆማው እናመሰግናለን። ሚዲያዎቹንም ሆነ ሰራተኞቹን አልነካንም። በደፈናው ግን አንድ አገሪቱ…
Aram
What about Iran??? Khamenei slughtered 500 people in 3 days!…
Data Kitchen
I enjoyed readingg your post
20bet
Your article gave me a lot of inspiration, I hope…
Bereket
በጣም ጥሩ ሀሳብ አጋሪታችሀል
ኢሰመኮ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የጸጥታ ሃይሎችን ጨምሮ ጉዳት እንደደረሰባቸው አስታወቀ
June 1, 2023
“ … ወደ ፍትህ አካላት ይዘን የምንሔሄድበትን ሁኔታ ቀድመን ለሕዝብ የምናሳውቅ ይሆናል” ኢዜማ
June 24, 2021
ጌታቸው ረዳ “አጋጣሚውን በመጠቀም ወልቃይትን በሃይል እናስመስል የሚል ቡድን አለ” አሉ፤ ትህነግ “270 ሺህ ጦር አለኝ” አለ
September 9, 2023
የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲደረግ ተጠየቀ
August 26, 2021
የሸኔ ቡድን የሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎችን …
January 19, 2023
በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ከሚሰራጩ የጥላቻ ይዘቶች አንጻር የቲክቶክ ቸልተኝነትና ዝምታ
May 23, 2023
Ethiopian Diaspora: Appeal to the U.S. Congress and the Biden Administration Following the Coup D’Etat in the Republic of Sudan
October 29, 2021
ትራምፕ የአሜሪካንና የዓለምን ፖለቲካ ናጡት፤ አሜሪካን በሞራል ገንብቶ ወደ ብልጽግናና ክብሯ መመለስ
January 21, 2025
ጃል መሮ “ወለጋ በቃን” አሉ “የተቀባው” ያሉት የኦነግ ጦር በአምስት አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ?
June 23, 2024
“የመከላከያ ሠራዊት ከክልላችን ይዉጣ” የማንን ፍላጎት ለማሳካት?
August 4, 2023
“አፈቀላጤው” ርዕሰ መስተዳድር በትግራይ የኩዴታ ስጋት ውስጥ
September 6, 2023
ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!!
March 1, 2022
ቅዱስ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስን አወገዘ፤ ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን ብዙ ዋጋ ማስከፈሉ ተገለጸ፤
June 6, 2024
የኢትዮጵያ አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ለሴኔተር ጅም ኢንሆፍ በዲያስፖራ ስም የምስጋና ደብዳቤ አስገብቷል
May 31, 2021
በወንጀል የተገኘን ሃብትና ሽብርተኝነትን መርዳትን ለሚመረመሩ መርማሪዎች የተሰጠው ስልጣን እያነጋገረ ነው
June 17, 2025
“ትህነግ የሚተማመንበት አርሚ 4 በሙሉ ተደመሰሰ የባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ”
November 18, 2021
ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ሰርቀዋል የተባሉ ሃላፊዎች ላይ ፍርድ ተሰጠ
January 17, 2023
Ibsa Humna Waloo Nageenyaarraa Kenname
April 30, 2023
The ETHIOREVIEW.ORG free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public “በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!”
NEWShomeMEDIAOPINIONPOLITICStopnewswSOCIETYlawentertainmentworldECONOMYINTERVIEWeventOromiffasportfeaturedhotarchivebusinesstips
© Copyright 2025, All Rights Reserved
ENGLISH HOME
MEDIA links
ስፖርት ወሬ and ጤና
Home demo times